የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት

የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ተግባርናኃላፊነት

የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ተጠሪነቱ ለተፈጥሮ ሀብት እና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆኖ በሥሩ የተፋሰስ ልማትና ክትትል፣ የጥምር ደን ግብርና፣ የማህበረሰብ ሥራዎች ማስተባበሪያ እና የጂ.አይ.ኤስ ቡድን በመያዝ እንዲደራጅ ሲጠበቅ ተግባርና ኃላፊነቶችም፡-

 • በገጠር ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ የተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ለማጠናከር የሚያግዙ አዋጆች፣ ሕጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎችን ማዘጋጀትና ማጸደቅ፣ አዳዲስ የፖሊሲ ሀሣቦችን ማመንጨት፣ ሲፈቀዱም ከክልሎች ጋር በቅንጅት ተግባራዊ እንዲደረጉ ማገዝ፣ አፈፃፀማቸውንም መከታተል፣
 • የተፋሰስን መርህ የተከተለና የተጠቃሚውን ህብረተሰብ በንቃት ባሳተፈ መልኩ በተለያዩ ተፋሰሶች የባዮፊዚካል፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መረጃዎች በማሰባሰብና በመተንተን ያሉትን የልማት ችግሮችና አለኝታዎች በመለየት ከህብረተሰቡ ፍላጎትና ከአየካባቢዎቹ ተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር የተገናዘበ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ዕቅድ ከተጠቃሚ ክልሎች ጋር በቅንጅት በማዘጋጀት ተግባራዊ እንዲደረግ ድጋፍ መስጠት፣
 • በተፋሰስ ልማት፣ በማህበረሰብ ሥራዎች እና በጥምር ደን ግብርና ልማት ስትራቴጂ ላይ ያተኮረ በየደረጃው የሚገኙ ባለሙያዎችን ዕውቀትና ክህሎት በማሳደግ የመፈፀም ብቃታቸውን ለማጎልበትና በየደረጃው የሚታዩ የአቅም ክፍተቶችን በመለየት የሚስተዋሉ የአቅም ክፍተቶችን ለመሙላት የሚያስችሉ የአሰልጣኞች ሥልጠናዎችን መስጠት፣ አገር አቀፍ ዐውደ-ጥናቶችና ሴሚናሮች ማካሄድ፣
 • Ÿ¾›Óa-›=¢KAÍ= kד­‹“ŸIw[}cu<õLÔƒÒ` ¾}××S<²Lm የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለማካሄድ ¾T>Áe‹K< }eTT> ¾‚¡•KAÍ= ¨<Ö?„‹”“ ¨<Ö?T ¾J’<²S“©›c^a‹” uÍ=.›Ã.›?e እ“ ]Vƒ c?”c=” uSÖkU S[Í” uTcvcw“ uSkS` ¾‚¡’>¡ ›c^` SS]Á­‹” /T’<ªKA‹”/' u^] êG<ö‹”“þe}a‹” T²Ò˃“ Tc^Úƒ'
 • u²S“© ¾›=”ö`T@i” ‚¡•KAÍ=ዎች“ ûŸ?Ћ የታገዘ የተፈጥሮ ሀብት S[Í­‹” uTcvcw“ትንተና በማካሄድ ²S“©ና ቀልጣፋ ¾S[Í ›ÁÁ´“ M¨<¨<Ø Y`¯ƒ” በመዘርጋት S[Í­‹ን uǁ u?´¾SÁ´›pU” TÔMuƒ'
 • KÓw`“ U`ƒ“ U`T’ƒ Sk’e U¡”Áƒ¾J’<ƒ”¾›ð` Sg`g`' ¾›ð` KU’ƒ Sk’e“ ¾S_ƒ S“É /SÅ`Se/ እ”Ç=G<U KÔ`õ›ÅÒ }ÒLß¾J’<›"vu=­‹” uSK¾ƒ¾›ð` KU’ƒ SS“S”‹Ó` ÁKv†¨<“¾}^q~ ›"vu=­‹ SMc¨<እ”Ç=ÁÑÓS<“¾KU’ƒÅ[͆¨<” uThhM ለምርት ተግባር እንዲውሉ' U`ታT ›"vu=­‹ÅÓV uŸõ}—Å[ÍØpU ¾T>cÖ<uƒ” eMƒ uS”ÅõŸ¡MKA‹Ò` up”σ }Óv^© TÉ[Ó' ›ðíìS<”U SŸታ}M'
 • ²Lm ¾}ðØa Gwƒ ›ÁÁ´“ ›ÖnkU” uTeð” KÓw`“ MTƒ U‡ ¾›"vu= G<’@ uSõÖ` U`ƒ“ U`T’ƒ” KTdÅÓ¾T>ÁÓ²<ýaÓ^V‹”“ýaË¡„‹” T²Ò˃' c=ðkÆU }Óv^©’†¨<” SŸ}M“ Te}vu`'
 • u}ðØa አያያዝ“ ›ÖnkU Iw[}cu<”“ u¾Å[ͨ< ¾T>Ñ–< ðíT> ›"Lƒ” u”nƒ Ád}ð ¾}Ö“Ÿ[ ¾¡ƒƒM“ ÓUÑT Y`¯ƒ” uS²`Òƒ ¾}hK ¾›ðíìU ¨<Ö?ƒ ”Ç=S²Ñw ¾}k“ËØ[ƒ TÉ[Ó“¾}hK ¨<Ö?ƒÁeÑ–<¾}hhK<›c^a‹” MUÊ‹”ŸGÑ` ¨<eØ“Ÿ¨<Üመረጃ በማሰባሰብና uSkS` ¨Å K?KA‹ ተመሳሳይ የአግሮኢኮሎጂ ቀጣናዎች /›"vu=­‹/ እንዲስፋፉ የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ'
 • u}ðØa Gwƒ አያያዝ“ ›ÖnkU ²<]Á GÑ]~ ¾}kuK‰†¨<” /¾ð[S‹v†¨<” ›IÑ<^©“ ¯KU ›kó© eUU’„‹ ŸT>SKŸታ†¨< ›"Lƒ Ò` up”σ }Óv^© SÅ[Ò†¨<” T[ÒÑØ“ GÑ]~ ¾UታÑ–¨<”ØpU TÔMuƒ'
 • ²Lm ¾}ðØa አያያዝ“ ›ÖnkU” KTÖ“Ÿ` ¾T>Áe‹K< ¾‚¡’>¡ U¡`“ ÉÒö‹” u}Kà M¿ ÉÒõ KT>g< ¡MKA‹ SeÖƒ'
 • Ÿ}KÁ¿ ›"Lƒ የተፋሰስ ልማትንና ጥምር ደን ግብርና ¾T>SÖ< ¾}KÁ¿ ÊŸ<S”„‹ /Ñ<ÇÄ‹ Là ›e}Á¾ƒ የSeÖƒ፣ የምክር ድጋፍ ማድረግ እና የብቃት ማረጋገጫ መስጠት
 • በግብርና ሚኒስቴር በኩል የአየር ንብረት ለውጥን፣ የድርቅ እና የአደጋ ተጋላጭነት ለመቋቋም የሚረዱ ሥራዎችን መከታተል፣ ለተግባራዊነታቸው ድጋፍ መስጠትና ውጤታማነታቸውን በመገምገም የማሻሻያ ሀሣቦችን መጠቆም፣
 • የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዙሪያ የሚሰሩ የልማት አጋር ድርጅቶች ጋር ተቀንጅቶ ለመስራት የሚያስችል የጋራ መድረክ መፍጠር እና ቅንጅታዊ አሰራርን በየደረጃው ማረጋገጥ፤

 

Please publish modules in offcanvas position.

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.