
Message From H.E Ato Oumer Hussein
Minister, Ministry of Agriculture
With rapid population growth, increased demand for more food, fragile ecosystems, increasing energy demand and eminent dangers from climate change, the agricultural sector in Ethiopia will invest in technological advances to guarantee food security at household level, clinch availability of sufficient supply for industries and increase the production of selected agricultural outputs for the export market.Our Latest News
የቁም እንስሳት ኳራንቲን አገልግሎት ላይ ምክክር ተካሄደ
የቁም እንስሳት ኳራንቲን አገልግሎት ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡
የግብርና ሚኒስቴር የቁም እንስሳት ኳራንቲን አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ ውይት አድርጓል፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና አሳ ሃብት ሚ/ር ዴኤታ የሆኑት ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ ኢትዮጵያ ትልቅ የእንሳሳት ሃብት ያላት መሆኑን ገልፀው ነገር ግን ሃብታችንን በአግባቡ ባለመጠቀማችን፣ አግባብ ያለው የግብይት ስርዓት ባለመዘርጋቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ ኳራንቲን ባለመኖሩ፣ ጤንነቱ የተጠበቀ እንስሳት ባለመቅረቡ እና የመሰረተ ልማት ችግሮች መኖራቸው በዘርፉ ውጤታማ እንዳንሆን ለዘመናት እንቅፋት ሆኖ ቆይቷል ብለዋል፡፡
በዕፀዋት ጤና አጠባበቅ ፍኖተ ካርታ ላይ አውደ ጥናት ተካሄደ
በዕፀዋት ጤና አጠባበቅ ፍኖተ ካርታ ላይ አውደ ጥናት ተካሄደ
የግብርና ሚኒስቴር የዕፀዋት ጤና አጠባበቅ ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ምክር ቤት ሴክሬታሪያት ጋር በመሆን በዕፀዋት ጤና አጠባበቅ ያዘጋጀውን ፍኖተ ካርታ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካለት ጋር በአዳማ ከተማ ሰኔ 11/2013 ዓ.ም ውይይት አካሄደ፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የግብርና ሚኒስቴር የእርሻ ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ተወካይ አቶ ገርማሜ ጋሩማ እንደገለጹት ከዚህ ቀደም በዕፀዋት ጥበቃ የነበረን አቅም ትልቅ ነበር ይህንን አቅማችንን ደግሞ ይበልጥ አጠናክረን መስራት ያሰፈልጋል ብለዋል፡፡.
.
Beyond Production! ከማምረት በላይ
Find Us
Addis Ababa (Headquarters), Gurd Shola (Near to Century Mall) on the way to Egzher Ab, Addis Ababa.
MONDAY - FRIDAY
08:30 - 17:30
SATURDAY - SUNDAY
We Closed