FDRE Ministry of Agriculture

admin

admin

በምግብ እራስን ለመቻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በአፋንቦ ወረዳ

የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በርካታ ወጣቶች እራሳቸውን እንዲችሉ እያገዘ ይገኛል፡፡ (አዲስ አበባ፣ የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በ11 ክልሎች በ492 ወረዳዎች የሚገኙ 8 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን አካቶ እየተሠራ ይገኛል፡፡ ከአጠቃላይ የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች ውስጥ 85 በመቶ…

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምን ለውጥ አመጣ ?

የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ኘሮግራም እንደ ሀገር በድርቅ፣ ተከታታይነት ባለው  በዝናብ እጥረት፣ በእርሻ መሬት ጥበትና በምርት መቀነስ  ምክንያት የከፋ የምግብ ዋስትና ችግር የተከሰተባቸው የገጠር አካባቢዎች ላይ በማተኮር የምግብ ክፍተትን በመሙላት የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ጥሪትን መገንባት ዓላማ አድርጎ ሲተገብር ቆይቷል፤ ዛሬም እየተገበረ…

የንብ ሃብት ልማትን ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራሮች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው፡፡

የንብ ሃብት ልማትን ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራሮች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው፡፡ /ጅማ፣ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/ በግብርናው ዘርፍ የእንስሳት ሃብት ልማትን ምርታማነት በማሻሻል እያደገ የመጣውን የምግብና ስነ-ምግብ እንዲሁም ከአግሮ ኢንዱስትሪ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ለተፈጠረው  የምርት ፍላጎት ምርቱን…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት የሚደረግ ጥረት በአፋር

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አውሲ ረሱ ዞን የጭፍራ ወረዳ በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም መደገፍ ከጀመረ አመታትን አስቆጥሯል፡፡ በወረዳው 25,119 ተጠቃሚዎች  የሚገኙ ሲሆን  በገሪሮ ቀበሌ ብቻ 561 ወንዶች እና 435 ሴቶች አጠቃላይ 996 ተጠቃሚዎች በፕሮግራሙ ታቅፈው የሚደገፉ ናቸው፡፡ ከተቀመጡት የመንግስት አቅጣጫዎች ውስጥ…

ባለፉት አመታት በተሰሩ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች 33 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ማልማት ተችሏል፡፡

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በሀገራችን ለእርሻ ስራዎች ከሚታረስ መሬት ላይ በአመት እስከ 130 ቶን አፈር በሄክታር፣ ከገላጣ መሬት ላይ እስከ 300 ቶን አፈር በሄክታር በዓመት እንዲሁም በሁሉም የመሬት አጠቃቀም አይነቶች በአማካይ 42 ቶን አፈር በሄክታር…

የጃፓን መንግስት በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ አደረገ፡፡

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በጃፓን መንግስት ድጋፍ በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል፣ በግጭት ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎችን ለማገዝ እንዲሁም የግብርናውን ዘርፍ ለማጠከር 7 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ በአማራ፣ ትግራይና አፋር…

የስልጤ ዞን ዘንድሮ ከልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች 65% ለማስመረቅ እየሰራ ይገኛል፡፡  

የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ውጤታመነት በብዙ መንገድ ይገለፃል፡፡ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ የምግብ ክፍተትን ከመሙላት ባሻገር የበርካታ አርሶአደሮችን ኑሮ ቀይሯል፡፡ ፕሮግራሙ በርካታ ተጠቃሚዎች የተፈጠረላቸውን ምቹ ሁኔታ ተጠቅመው ሀብት እንዲያፈሩ ያስቻለ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በማህበረሰብ ስራዎች የተጎዱ አካባቢዎች አገግመው እንዲለሙ በማድረግ የግብርና…

To end hunger and poverty while caring for earth

(Shebedino, 24 February 2025, Ministry of Agriculture) Heifer International is a non-governmental organization (NGO) that has been working since 1944 to support marginalized communities and smallholder farmers by providing sustainable agricultural assistance. Heifer International is working actively withe its mission…

Press Statement: Ethiopia’s Food Self-Sufficiency Endeavors

In a world that often portrays Africa as perpetually dependent on aid, Ethiopia is working toreshape this narrative by taking decisive steps toward food self-sufficiency. Over the past sixyears, the Ethiopian government has implemented bold policies to enhance agriculturalproductivity, aiming…

የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ (ዶ/ር) የከተማ ግብርና ልማት ስራዎችን ጎበኙ።

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ (ዶ/ር)፣ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በአዲስ አበባ የከተማ ግብርና ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም የተቀናጀ የተፈጥሮ የከተማ…

በዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን የሚታረሰውን መሬት 5 ሚሊዮን ሄክታር ማድረስ ተችሏል፡- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በደቡብ ኮሪያ መንግስት እና በኢትዮጵያ መንግስት የጋራ ትብብር በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ የተገነባው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ይህ ማዕከል በሰባት ወራት ውስጥ ተገንብቶ…

ተስፋ ሰጭ የትብብር ስራ ለእንስሳት በሽታ ምርመራና ምርምር

ኢትዮጵያ ሰፊና አይነተ ብዙ የእንስሳት ሃብት እንዲሁም ምቹ ስነ-ምህዳር ያላት አገር ስትሆን ከዘርፉ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት ሰፊ ስራዎችን እየሰራች ትገኛለች፡፡ አገሪቱ ካላት አይነተ ብዙ እንስሳት መካከል በተለይም በአርብቶና ከፊል አርብቶ አደሩ አካባቢ የግመል ሃብት ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህን ትልቅ ሃብት በተገቢው…

የማዕከሉ መገንባት በክልሉ የሚስተዋለውን የምርጥ ዘር ችግር በዘላቂነት ይቀርፋል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በክልሉ ለግብርና ስራው መሠረታዊ የሆነውን የምርጥ ዘር አቅርቦት ችግር በዘላቂነት እንደሚፈታ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ።…

ከ740 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ የተገነባው የግብርና ማዕከል ተመረቀ

(አዲስ አበባ፣ የካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ ከ740 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመርቋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቀጠና ግብርናን ለማዘመን ታስቦ በቦንጋ የተገነባው የተቀናጀ…

በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በአግባቡ ለህዝብ ተደራሽ በማድረግ ህዝብን ለበለጠ ስራ ማነሳሳት ይገባል

(አዳማ፣ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት፣ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስር ያሉ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች እንዲሁም የክልሎች ህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን የበጀት ዓመቱ የስድስት ወር ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የሚኒስትሩ ፅ/ቤት ኃላፊ ግርማ በቀለ…

ለ2017/18 ምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ ተደርጓል- ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር)

ለ2017/18 ምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ ተደርጓል- ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) (አዲስ አበባ፣ ጥር 30 ቀን 20 17 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የአርሶ አደሩን የአፈር ማዳበሪያ ፈላጎት ለማሟላት ከመቼውም ጊዜ በተሻለ መንግስት ለዘርፉ ትልቅ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡…

የህብረት ስራ ማህበራት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

(አዲስ አበባ፣ ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) “የህብረት ስራ ማህበራት ሚና ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ፣ የኢትዮጵያ…

የዲጂታል ግብርና ፍኖተ-ካርታ የአርሶናአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው፡- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲዩት እና ከጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ዘርፍ እና የልማት አጋር ድርጅት ተወካዮች በተገኙበት ይፋ ተደርጓል፡፡ (አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና…

በትንሽ ቦታ ብዙ ማምረት!

(ሐዋሳ፣ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር)ከቅርብ ዓመታት ወዲህ “ምግቤን ከጓሮዬ” በሚል መርህ የከተማ ግብርና ልማት ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም በከተማ የሚኖር አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍሎች ማለት በሚቻል ደረጃ ይብዛም ይነስም ባለው የክፍት ቦታ ላይ የተለያዩ የሰብል፣ የአትክልትና ፍራፍሬ…

የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ውጤታማነት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጨባጭ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ የማህበረሰብ ስራ ሰርተው ከሚያገኙት ክፍያ በመቆጠብ እና የተመቻቸላቸውን ምቹ ሁኔታን በመጠቀም ብር ተበድረው የተለያዩ ስራዎችን በመስራት  ኑሯቸውን የቀየሩ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች በርካታ ናቸው፡፡ እንዲሁም የተጎዱ አካባቢዎች አገግመው እንዲለሙ በማድረግ የግብርና ምርትና…

የግብርና ኢንቨስትመንት ማክሮ ኢኮኖሚውን ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት የላቀ ድርሻ አለው፡፡

(አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርና ኢንቨስትመንትና ምርት ግብይት መሪ ስራ አስፈፃሚ ደረጀ አበበ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሰፋፊ እርሻ የተሰማሩ 6 ሺህ  ባለሃብቶች መኖራቸውን ጠቅሰው እ.ኤ.አ እስከ 2030 ድረስ 4.2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለግብርና ኢንቨስትመንት ለማስተላለፍ…

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለሚደረገው ሽግግር  የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል።

———————————————————— ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከመንግስትና ከአለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በተለያዩ ሀገሪቱ አከባቢዎች በተፈጥሮ እና በሰው-ሰራሽ አደጋዎች ለከፋ ችግር የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ ልማታዊ ፕሮግራም ነው፡፡ በሂደት የምግብ ክፍተትን ከመሙላት ባሻገር የቤተሰብና የወል ጥሪትን በመገንባት ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ነው፡፡ ፕሮግራሙ…

በሶማሌ ክልል የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ትግበራና ለውጥ

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በተለያዩ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት ስር ለሰደደ የምግብ ዋስትና ችግር የተጋለጡ ቤተሰቦችን ለመደገፍ በኢትዮጲያ መንግስት እና በአጋር የልማት ድርጂቶች በ1997 ዓ.ም የተጀመረ ፕሮግራም ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም የታቀፉ የህብረተሰብ ክፍሎች በገጠር የሚኖሩና ስር ለሰደደ የምግብ ዋስትና ችግር…

ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ያመጣው ለውጥ ምንድነው?

የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በ1997 ዓ.ም ሲጀመር  በዋናነት ዓላማ አድርጎ የተነሳው  የምግብ ክፍተት በመሙላት የቤተሰብ ጥሪት እና የወል ጥሪት መገንባት ነው፡፡ ትኩረት አድርጎ የሚሰራባቸውም አካባቢዎች ለድርቅ ተጋላጭ የሆኑ፣ በተከታታይነት የዝናብ እጥረት ያለባቸው እና የምርት መቀነስ  የሚታይባቸው አካባቢዎች ላይ ሲሆን ፕሮግራሙ የሚያካትታቸው…

በግብርናው ዘርፍ የሚወጡ አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ትልቅ አበርክቶ አላቸው፡፡

(አዲስ አበባ፣ ታኀሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን ሂደት ውስጥ ከሚከወኑ ተግባራት መካከል የዘርፉን የአሰራር ስርዓት አካታችና አሳታፊ በማድረግ የዘርፉን ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎችን ማዘጋጀትና ተግባራዊነታቸውን መከታተል እንዲሁም በቀደሙት አመታት ስራ ላይ ውለው የነበሩትን…

ለግብርና ኢንቨስትመንት ውጤታማነት ክልል-አቀፍ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ሚና

የግብርና ኢንቨስትመንት ለብሔራዊ ኢኮኖሚ እድገት፣ ለስራ እድል ፈጠራ፣ ለምግብ አቅርቦት፣ ለድህነት ቅነሳ፣ ለጥሬ ዕቃ አቅርቦት እና ለቴክኖሎጂ ሽግግር ያለው ሚና የሚናቅ አይደለም፡፡ መንግስት እንደ ሀገር  2.2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በግብርና ላይ ለተሰማሩ 6000 ባለሀብቶች እንዳስተላለፈ መረጃው ያመለክታል፡፡ በ10 ዓመቱ መሪ…

የተራቆቱ አካባቢዎች እንዲያገግሙ ማድረግ የአካባቢው ስነ-ምህዳር ሚዛን እንዲጠበቅና የግብርናው ምርታማነት እንዲያድግ አስችሏል፡፡

/ሶዶ፣ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/የደን መጨፍጨፍ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በግብርናው ምርትና ምርታማነት እድገት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድሮ ቆይቷል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት መንግስት ባለፉት አመታት በተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ የተራቆቱ አካባቢችን በተፈጥሯዊ መልሶ ማልማት(Natural Regeneration) እና ችግኞችን በመትከል…