የዕጽዋት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት
የዕጽዋት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት
በአርሶ አደሩ፣ አርብቶ አደሩና ከፊል አርብቶ አደሩ ችግር ላይ የተመሠረተ የሀገሪቱን የሰብል ምርትና ምርታማነትን የሚቀንሱ መደበኛና ተዛማች ተባዮችን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዱ የአጭር፣ የመካከለኛና የረዥም ጊዜ ዕቅድና የሥራ ኘሮግራም ያዘጋጃል፡፡ ለዕፅዋት ጥበቃ አስፈላጊ የሆኑ አሰራሮችን ቀጣይነት ያለው ጥቅም የሚሰጡበትን የአሠራርና ስልት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ይነድፋል፡፡ የዕፅዋት ጥበቃ ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ላይ የተመሠረተ የተቀናጀ የተባይ መከላከል አሰራሮችን፣ቴክኖሎጂዎችንና ስልቶችን ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር ያሰባስባል፣ያጠናቅራል፣ለየሥነ-ምህዳሩ እና ለተጠቃሚው በሚስማማ ደረጃ የሚያሰራጭበትን ስልት ይነድፋል፡፡
የዕፅዋትጥበቃዳይሬክቶሬትተጠሪነቱለእርሻልማትዘርፍሆኖየሚከተሉትተግባራትናኃላፊነትአለው፡-
- ከዕፅዋትጥበቃስራዎችጋርቀጥታግንኙነትያላቸውንፖሊሲዎች፤ስትራቴጂዎች፣ደረጃዎችናተግባራትንበባለቤትነትበመምራትያዘጋጃል/ያሻሽላል፤ተግባራዊ ያደርጋል፤
- ለተባይምርመራናልየታአገልግሎትየሚሰጥደረጃውንየጠበቀላብራቶሪዎችእንዲኖሩሀሳብያቀርባል፣ሲፈቀድምተግባራዊእንዲሆንይመራል፣ያስፈፅማል፣
- የዕፅዋትጥበቃየተባይልየታዲያግኖስቲክስ፣ቁጥጥርናመከላከልአገልግሎትብቃትለማሻሻልየሚረዱአሰራሮች፣አቅጣጫዎችናቴክኖሎጂዎችንያፈላልጋል፣ይለያል፣ተግባረዊእንዲሆኑያደርጋል፤
- በተለያዩክልሎችውስጥያሉየዕፅዋትጥበቃክሊኒኮችንአቅምበመገንባትየተባይቁጥጥር፣ቅኝትናመከላከልአገልግሎትአሰጣጥእንዲያድግይደግፋል፣ፕሮጀክቶችይቀርፃር፣ተግባራዊነቱንይመራል፣ይደግፋል፣
- የድንበርዘለልተዛማችወረሪሽኝናመደበኛነፍሳትተባዮች፣ዕፅዋትበሽታ፣መጤወራሪናመደበኛአረሞችየክስተትሥጋትጥናት፣ክትትል፣ትንበያናቅድመማስጠንቀቂያመረጃመሠረትቀድሞየመከላከልሥርዓትዝርጋታመነሻሀሳብያቀርባል፣ፀድቆውሳኔሲያገኝአፈጻጸሙንይከታተላል፡፡
- በዘመናዊናሳይንሳዊስልትየሚካሄድየዕፅዋትተባዮች፣የክስተትክትትል፣ሥጋትጥናትናቅኝት፣መረጃመሰብሰብ፣መተንተን፣ቁጥጥርናመከላከልሥራአሰራሮችንይነድፋል፣ተሞክዎችንይለያል፣ይቀምራል፣በሀገሪቱተግባራዊእንዲሆኑያስተባብራል፣ይመራል፣
- ድንበርዘለልተዛማችተባዮችመከሰትምቹሁኔታመፈጠርአለመፈጠሩንቀድሞከዓለምአቀፍናሀገራዊሜቲዎሮሎጅመረጃመሰብሰብ፣በመተንተንከዓለምአቀፍትንበያጋርበማገናዘብቅድመማስጠንቀቂያማዘጋጀትናቀድሞለመከላከልየሚረዳበጀት፣የመከላከያግብዓቶችን፣ሎጅስቲክቅድመዝግጅትያደርጋል፣
- ምርትናምርታማነትለማሳደግአስተዋፅኦየሚያበረክቱየተቀናጀየተባይመከላከልቴክኖሎጅፓኬጆችማዘጋጀት፣በየጊዜውመከለስ፣ስልጠናመስጠትናተግባራዊነታቸውንይከታተላል፣
- በሰብል፣ሆርቲካልቸርናመኖልማትምርትናምርታማነትጉዳትመጠንለመቀነስየሚያስችልየማህበረ-ሰብተኮርየተባይልየታ፣ክስተትትንበያናቅድመማስጠንቀቂያየዕፅዋትጥበቃአሰራርተግባራዊያደርጋል፤
- የባለሙያዎችንየዕፅዋትተባይልየታ፣አሰሳናመከላከልቴክኖሎጂዎችእውቀትግንባታፕሮግራም፣ያቅዳል፣ያዘጋጃልተግባራዊያደርጋል፣
- የበረ ሃአንበጣ፣ተምች (አዲሱምሆነመደበኛ)ናየግሪሳወፍ ስጋት ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ድርጅቶች ወቅታዊየትንበያመረጃ ይከታተላል፣
- ሀገራዊናወቅታዊየተባይሁኔታቅኝት፣አሰሳናትንበያመረጃበማሰባሰብተንትኖሁኔታውንለክልልቢሮዎችናለሚመለከተውሁሉያሳውቃል፡፡የአሰሳመረጃውጤትበመተንተንየመከላከልናየመቆጣጠርዘዴይወስናል፣መርሐግብርያዘጋጃል፣አስፈላጊሆኖሲገኝየአውሮፕላንማረፊያሜዳከክልልጋርያዘጋጃል፣ፀረ-ተባይ፣የመርጫመሳሪያናለመከላከልየሚውልሎጅስቲክናየሚያስተባብርየሰውኃይልያዘጋጅልክስተቱወደታየበትቦታከክልልቢሮዎችጋርበመሆንእንዲጓጓዝያደርጋል፡፡
- አዳዲስነፍሳትተባዮች፣በሽታአምጪተህዋሲያንናመጤአረሞችወደሀገራችንእንዳይገቡከኢንስፔክሽንክፍልጋርበቅንጅትመሥራትናመግባታቸውሪፖርትስደረግወዲያኑየመከላከልስልትበመንደፍከክልልመዋቅርጋርይከላከላል፣ውጤቱንይከታተላል፣
- የዋናዋናኢኮኖሚያዊጉዳትየሚያስከትሉተባዮች (ነፍሳትተባይ፣ዕፅዋትበሽታናአደገኛአረሞችዘር) ከቦታቦታእንዳይስፋፉየክትትል፣ቁጥጥርናቅድመመከላከልአፈፃፀምይከታተላል፣ያስተባብራል፣
- የድንበርዘለልተዛማችተባዮችመቆጣጠርናመከላከልይመራል፣ግብዓትያቀርባል፣ድጋፍናክትትልያደርጋል፤
- ድህረምርትተባዮችንበማከማቻቅኝትናአሰሳማካሄድ፣የተባዩንምንነትመለየትአርሶአደሩንየመከላከልእንቅስቃሴመረጃበማሰባሰብተገቢውንምክርመስጠትናለሚመለከታቸውበግብረመልስአሳውቆቀጣይክትትልናድጋፍያደርጋል፣
- ለተባይመከላከልየሚያስፈልጉግብአቶችዓይነትናመጠንመለየት፣በወቅቱጥያቄማቅረብ፣ወደክስተትአካባቢዎችየሚደረገውንሥርጭትከሚመለከታቸውየሥራክፍሎችጋርመከታተልናውጤታማማድረግ፣
- ለዕፅዋትጥበቃተባይመከላከልየሚውሉኬሚካሎችበሰውናበብዝሀሕይወትላይጉዳትለመቀነስበሚደረጉየፖሊሲዎችናስትራቴጂዎችዘግጅትይሳተፋል፣ተግባራዊእንዲሆኑምይደግፋል፣
- ከበላይአካልየሚሰጡትንተጨማሪሥራዎችያከናውናል፣የዕቅድአፈፃፀምናወቅታዊስራዎችንወቅታዊየስራግምገማዎችን፤ቁጥጥሮችን፤የክትትልናየግብረመልስአሰጣጥሂደቶችንይደግፋል፤ያካሂዳል፤ለበላይአካልሪፖርትያቀርባል፡፡
- የሴቶችናየወጣቶችንተጠቃሚነትየሚረጋግጡየቴክኖሎጂአማራጮችያፈላልጋል፣ስልቶችንይነድፋል፣ፕሮጅክቶችናፕሮግራሞችንአካታችበሆነመልኩይተገብራል፤
- ከዕፅዋት ጥበቃ አንጻርየሚኒስ ርመስሪያቤቱንወክሎግንኙነቶችንያደርጋል፤