የተራቆቱ አካባቢዎች እንዲያገግሙ ማድረግ የአካባቢው ስነ-ምህዳር ሚዛን እንዲጠበቅና የግብርናው ምርታማነት እንዲያድግ አስችሏል፡፡
/ሶዶ፣ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር/የደን መጨፍጨፍ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በግብርናው ምርትና ምርታማነት እድገት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድሮ ቆይቷል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት መንግስት ባለፉት አመታት በተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ የተራቆቱ አካባቢችን በተፈጥሯዊ መልሶ ማልማት(Natural Regeneration) እና ችግኞችን በመትከል…